Friday, December 23, 2011

Secrets of Financial Empowerment. Bishop David Oyedepo

Bishop David Oyedepo - Breaking New Grounds 4 of 4

Bishop David Oyedepo: Breaking New Grounds 3 of 4

Bishop David Oyedepo: Breaking New Grounds 2 of 4

Bishop David Oyedepo - Breaking New Grounds 1 of 4

Bishop TD Jakes: Before you Speak 3 of 3

Bishop TD Jakes - Before you Speak 2 of 3

Bishop TD Jakes - Before you Speak 1 of 3

TD Jakes - Finding Your Way To 'the' Place 4

TD Jakes - Finding Your Way To 'the' Place 3

TD Jakes - Finding Your Way To 'the' Place 2

TD Jakes - Finding Your Way To 'the' Place 1

ወዳጄ ነህ - ሶፊያ ሽባባው

እንዴት ብዬ ልናገር - ሳሙኤል ተ/ሚካኤል

እንደ ባላምሳ ቀን - ሰለሞን ይርጋ

የግዴታው መንገድ ለክብር ይለወጣል ክፍል ስምንት - መጋቢ ሔኖክ ሳምሶን

የግዴታው መንገድ ለክብር ይለወጣል ክፍል ሰባት - መጋቢ ሔኖክ ሳምሶን

የግዴታው መንገድ ለክብር ይለወጣል ክፍል ስድስት - መጋቢ ሔኖክ ሳምሶን

የግዴታው መንገድ ለክብር ይለወጣል ክፍል አምስት - መጋቢ ሔኖክ ሳምሶን

የግዴታው መንገድ ለክብር ይለወጣል ክፍል አራት - መጋቢ ሔኖክ ሳምሶን

የግዴታው መንገድ ለክብር ይለወጣል ክፍል ሶስት - መጋቢ ሔኖክ ሳምሶን

የግዴታው መንገድ ለክብር ይለወጣል ክፍል ሁለት - መጋቢ ሔኖክ ሳምሶን

የግዴታው መንገድ ለክብር ይለወጣል ክፍል አንድ - መጋቢ ሔኖክ ሳምሶን

Garaa kootti hin baduu - Dastaa Hinsaamuu

ለሕይወትህ ዋጋ ስጥ - ወንጌላዊ አላዛር ይባቤ

ለሕይወትህ ዋጋ ስጥ - ወንጌላዊ አላዛር ይባቤ

ላጫውትህ በዜማ - ዘጸዓት የአምልኮ ቡድን

ላጫውትህ በዜማ - ዘጸዓት የአምልኮ ቡድን

እጠብቅሃለው - ዳዊት ጌታቸው

አመልካለው - ዳዊት ጌታቸው

እየሱሲ ጎኮ - ዮሴፍ ሳሙኤል

ማደርያህ - ቃልአብ ፀጋዬ

ማስረሻዬ - ቃልአብ ፀጋዬ

እረኛዬ ነህ - ኤፍሬም አለሙ

ምሕረትህን አይቼዋለው - መጋቢ ሐብቴ አዳነ

መጋቢ ዳንኤል ስለሺ - ክፍል አምስት

መጋቢ ዳንኤል ስለሺ - ክፍል አራት

መጋቢ ዳንኤል ስለሺ - ክፍል ሶስት

መጋቢ ዳንኤል ስለሺ - ክፍል ሁለት

መጋቢ ዳንኤል ስለሺ - ክፍል አንድ

Pastor Bekle Woldekidan Part 10.mpg

Pastor Bekle Woldekidan Part 9.mpg

Pastor Bekle Woldekidan Part 8.mpg

Pastor Bekle Woldekidan Part 7.mpg

Pastor Bekle Woldekidan Part 6.mpg

PastorBekle Woldekidan Part 5.mpg

Pastor Bekle Woldekidan Part 4.mpg

Pastor Bekle Woldekidan Part 3.mpg

PastorBekle Woldekidan Part 2.mpg

Pastor Bekle Woldekidan Part 1.mpg

አቤቱ - ወርቅነህ አላሮ

ነብሴን ላዳናት - ወርቅነህ አላሮ

Faarfataa Gurmessa

Addisuu Waayimaa

Mucaa kayyoo

Lakkofsa

Leenca Qaraani'oo Magarsaa

Biography, Mission, Vision 2 of 2 Dr. Myles Munroe

Biography, Mission, Vision 1 of 2 Dr. Myles Munroe

Law, Physics and Yahweh's Kingdom Authority 5 of 5 Dr. Myles Munroe

Law, Physics and Yahweh's Kingdom Authority 4 of 5 Dr. Myles Munroe

Law, Physics and Yahweh's Kingdom Authority 3 of 5 Dr. Myles Munroe

Law, Physics and Yahweh's Kingdom Authority 2 of 5 Dr. Myles Munroe

Law, Physics and Yahweh's Kingdom Authority 1 of 5 Dr. Myles Munroe

Sheep, Wolves, Snakes, & Doves 2 of 2 Dr. Myles Munroe

Sheep, Wolves, Snakes, & Doves 1 of 2 Dr. Myles Munroe

እግዚአብሔርን በግል ማወቅ

እግዚአብሔርን በግል ማወቅ

-እግዚዘብሔርን በግል ለማወቅ ምን ያስፈልግሀል? የመብረቅ ብልጭታ? ጥብቅ ኃይማኖታዊ ስርዓት? የተሻልክ ሰው ሆኖ መገኘት? አንዳቸውም እነደ ቅደመ ሆኔታ አያስፈልጉህም፡፡ እግዚአብሔር እርሱን ለማወቅ የሚያስፈልገንን መፅሐፍ ቅዱስ ላይ በግልፅ አስቀምጦልናል፡፡

ማንኛውም ነገር ደንብና ስርዓት አለው፡፡ ሰው የሠራቸው ነገሮች ሰው ሰራሽ ስርዓት እንዳላቸው ሁሉ እግዚአብሔር የፈጠራቸው ነገሮች ደግም የተፈጥሮ ሕግጋት አሏቸው፡፡

እነዲሁም ሰው ከእግዚአብሔር ጋር የሚኖረውን ግንኙነት የሚወስኑ አራት መንፈሳዊ ሕጎች አሉ፡፡ መርሆች ብለህም ልትወስዳቸው ትችላለህ፡፡

1.የመጀመርያው ሕግ

እግዚአብሔር ይወድሃል ስለዚህም ለሕይወትህ አስደናቂ ዕቅድ አዘጋጅቶልሃል፡፡

የእግዚአብሔር ፍቅር
“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ አለሙን እንዲሁ ወዶአልና፡፡”(ዮሐ 3፡16)

የእግዚአብሔር ዕቅድ
ክርስቶስ እንዲህ አለ፡-
“እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ፡፡”(ዮሐ 10፡10)

ነገር ግን ሰዎች ሁሉ ይህንን መሉና አርኪ
ሕይወት አልተለማመዱም ምክንያቱም . . .

2.ሁለተኛው ሕግ

ሰው ኃጢአተኛ ነው፡፡ በዚህም ምክንያት ከእግዚአብሔር ተለይቷል፡፡ ስለዚህም የእግዚአብሔርን ፍቅርና ዕቅድ ማወቅና በሕይወቱ መለማመድ አይችልም፡፡

ሰው ኃጥአተኛ ነው
“ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፡፡”(ሮሜ 3፡23)

እግዚአብሔር ሰውን ሲፈጥረው ከእርሱ ጋር የቀረበ ግንኙነት በመመስረት በደስታ እንዲኖር ነበር፡፡ነገር ግን ሰው በራሱ መንገድ ለመጓዝ በመምረጡ ግንኙነታቸው ተቋረጠ፡፡ በራሳችን መንገድ ስንጓዝ ለእግዚአብሔር የማንታዘዝና ለርሱም ግድ የሌለን እንሆናለን፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ ይህን አይነቱን አስተሳሰብ ነው ኃጢአት ብሎ የሚጠራው፡፡

“እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፡፡”(ኢሳ 53፡6)

ሰው ከእግዚአብሔር ተለይቷል ሰዎች
“የኃጢአት ደመወዝ ሞት ነውና” (ሮሜ 6፡23) ይህም ሞት በመንፈስ ከእግዚአብሔር መለየት ማለት ነው፡፡

ይህ ስዕል የሚያሳው እግዚአብሔር ቅዱስ ሰው ደግሞ ኃጢአተኛ በመሆኑ በመካከላቸው ትልቅ መለያየት መኖሩን ነው፡፡ ቀስቶቹ የሚያመለክቱት ሰው በራሱ መንገድ ወደ እግዚአብሔር ለመድረስ እንዴት እንደሚጥር ነው፡፡ ለምሳሌ፡- የሃይማኖት ስርአቶችን በመፈፀም፣ ቤተክርስትያን ሳያቋርጥ በመመላለስ፣ መልካምን ስራ በመስራት፣ ሰውን ባለመጉዳት፣ወ.ዘ.ተ. ነገር ግን ሰውን ጥረቱ ወደ እግዚአብሔር ሊያቀርበው አልቻለም፡፡

ሦስተኛው ህግ ሰው ወደ እግዚአብሔር
የሚደርስበትን ብቸኛ ሕግ ያሳየናል . . .

3.ሦስተኛው ሕግ

ሰው ወደ እግዚአብሔር ሊደርስ የሚችልበት ብቸኛው መንገድ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡ እርሱ ስለ እኛ ሞቷል፡፡ ስለዚህም ሰው በእርሱ በኩል የእግዚአብሔርን ፍቅርና ዕቅድ ሊያውቅና ሊለማመድ ይችላል፡፡

እርሱ በእኛ ምትክ ሞተ
‹‹ነገር ግን ገና ኃጢያተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቷልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል፡፡›› (ሮሜ. 5፡8)

ከሞት ተነስቷል
‹‹…ክርስቶስ ስለ ኃጢያታችን ሞተ ተቀበረም መጽሐፍ እንደሚል በሦስተኛው ቀን ተነሣ፣ …›› (1ኛ ቆሮ. 15፡3-5)

እርሱ ብቸኛ መንገድ ነው፡-
ኢየሱስ እንዲህ አለ፡-
‹‹እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም›› (ዩሐ› 14፡6)

ይህ ስዕል የሚያሳየው እኛን ወደ ራሱ ሊመልሰን የሚችለው እግዚአብሔር ብቻ መሆኑን ነው፡፡ ይህንንም ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስን በመስቀል ላይ ስለእኛ እንዲሞት በመላክ ፈጽሞታል፡፡ ከዚህም የተነሳ ሁላችንም በእርሱ በኩል ወደ እግዚአብሔር መድረስ እንችላለን፡፡

ነገር ግን እነዚህን ሦስት ሕጎች ብቻ ማወቅ በቂ አይደለም . . .

4.አራተኛው ሕግ

እያንዳንዳችን ኢየሱስ ክርስቶስን እንደ አዳኛችንና እንደ ጌታችን ልንቀበለው ይገባናል፡፡ ከዚያም የእግዚአብሔርን ፍቅርና ዕቅድ በሕይወታችን ልናውቅና ልንለማመድ እንችላለን፡፡

ክርስቶስን ልንቀበለው ይገባናል
‹‹ለተቀበሉት ሁሉ ግን በስሙ ለሚያምኑ ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው››(ዩሐ.1፡12)

ክርስቶስን በእምነት ልንቀበለው ይገባል
‹‹ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም›› (ኤፌ. 2፡8-9)፡፡

በግላችን ክርስቶስን ወደ ሕይወታችን በመጋበዝ ልንቀበለው ይገባል
ክርስቶስ እንዲህ ይላል፡-
‹‹እነሆ በደጅ ቆሜ አንኳኳለሁ ማንም ድምጼን ቢሰማ ደጁንም ቢከፍትልኝ ወደ እርሱ እገባለሁ ከእርሱም ጋር እራት እበላለሁ እርሱም ከእኔ ጋር ይበላል›› (ራዕ. 3፡20)

ክርስቶስን መቀበል የሚከተሉትን ያጠቃልላል
- ኃጢያተኛ መሆናችንን ማወቅና ከኃጢያታችን ለመመለስ በመወሰን ከእግዚአብሔር ጋር መስማማት

- ኢየሱስ ክርስቶስ ኃጢያታችንን ይቅር እንደሚልና ወደ ሕይወታችንም እንደሚመጣ ማመን

- ክርስቶስ በእኛ ውስጥ እንዲኖር መፍቀድና እርሱን ማሳየት

እነዚህ ሁለት ክቦች ሁለት አይነት ሕይወት ይወክላሉ፡-

በእኔነት ቁጥጥር ስር ያለ ሕይወት
ይህ ሰው የራሱን ሕይወት የሚቆጣጠረው ራሱ ነው፡፡ ክርስቶስ እስከ አሁንም ድረስ ከሕይወቱ ውጪ ነው ሕይወቱን በተለያየ አቅጣጫ የሚመራው ራሱ ነው ውጤቱም ከእግዚአብሔር ጋር ሰላም ማጣት ነው፡፡

በክርስቶስ ቁጥጥር ያለ ሕይወት
የዚህ ሰው ሕይወት ተቆጣጣሪ ክርስቶስ ነው፡፡ በማንኛውም አቅጣጫ ክርስቶስ ሕይወቱን እንዲቆጣጠርለት ፈቅዷል ውጤቱም ከእግዚአብሔር ጋር ሰላም መፍጠር ነው፡፡

- የትኛው ክብ ሕይወትህን ይወክላል?
- ሕይወትህ የትኛውን ክብ እንዲመስል ትፈልጋለህ?

አሁኑኑ ክርስቶስን በእምነት ልትቀበል ትችላለህ

ከርስቶስን እንደግል አዳኝህና ጌታህ አድርገህ መቀበል የምትችለው በፀሎት ወደ ሕይወትህ እንዲመጣ በመጋበዝና በቃሉ እንደተናገረው እንደሚያደርግ በእርሱ በመታመን ነው፡፡ እግዚአብሔር ልብህን ስለሚያውቅ ልታታልለው አትችልም፡፡ ስለዚህ ፀሎትህ ከልብ የመነጨ መሆን አለበት፡፡

እንዲህ ልትፀልይ ትችላለህ

‹‹ጌታ ኢየሱስ ሆይ፣ አንተን በግሌ ለማወቅ እፈልጋለሁ፡፡ ስለ ኃጢያቴ በመስቀል ላይ ስለሞትክልኝ አመሰግንሃለሁ፡፡ አሁን ልቤን ከፍቼ አዳኜና ጌታዬ አድርጌ እቀበልሃለሁ፡፡ ኃጢያቴን ሁሉ ይቅር ስላልከኝና የዘላለም ሕይወት ስለሰጠኸኝ አመሰግንሃለሁ፤፤ በሕይወቴ ዙፋን ላይ ሆነህ ግዛኝ አንተ የምትፈልገው ዓይነት ሰው አድርገኝ፡፡ አሜን!››

- ይህን ፀሎት ልትፀልይ ትወዳለህን?

- ፈቃደኛ ሆነህ አሁኑኑ ብትፀልይ በሰጠው ተስፋ መሰረት ክርስቶስ ወደ ሕይወትህ ይመጣል፡፡

ኢየሱስን ወደ ሕይወቴ እንዲገባ ጋበዝኩት

ጥያቄ አለኝ

ይህንን መጣጥፍ ለሌሎች ይላኩ

የውስጥህ ዓለም

የውስጥህ ዓለም
በሐይወት ውስጥ (ትልቁ) ቁምነገር ነገር ምንድነው? በውስጥህ ስላለው ዓለም ግንዛቤው አለህ?

-ፈላስፋው የእርሱን ህልው መሆን አስመልክቶ መነሻ የሚሆነውን ሀሳብ እንዲህ ሲል አስቀመጠ። «አሰብኩ፣ እናም ሆንኩ።» አለ("I think; therefore, I am.")። « በምናቤ አሰብኩ ማለት አይችልም። ልክ ባዘጋጀው የመነሻ ሃሳብ ላይ «እኔ» የሚለውን እንደጨመረ፣ የእኔነት ህልውና በውስጡ እንዳለ አረጋግጧል ማለት ነው።

በዚህች ምድር ላይ የአንድ ሰው የራስ ማንነት ብዙ አፈላሳፊ የሆነ መነሻ ነገር ነው። ይህ ሃሳብ ራሳችንን ከሌሎች ተለይተን እንደምንገኝና እኔነታችን ገዝቶን እንድንኖር እንደሚያደርግ በግልጽ ያሳየናል። እኛ በብዙ መንገድ ልክ አንድ ደሴት በባህር ተከብቦ ከሌሎች የብሶች ተነጥሎ እንደሚገኝ ሁሉ እኛም እንደዚያ ነን። ማንም ሰው ልክ እናንተ እንደሚሰማችሁ ስሜት ዓይነት አይሰማውም። ወይንም ልክ እናንተ የምታስቡትን ዓይነት ሃሳብ አያስብም። እነዚያ ስሜቶችም ይሁኑ ሃሳቦች የራሳችሁ ብቻ ናቸው። እነርሱ ከናንተ በማይነጠሉበት ሁኔታ የናንተው በናንተው ብቻ የሆኑ ናቸው።

እንደሰብዐዊነታችን አካል ይህ እኔነት እግዚአብሔር እጅግ በጣም ትኩረት የሚሰጠው ነገር ነው፤ የእኛን ፍቃድ። ፍቃዳችን ትክክለኛ ማንነታችንን የሚገልጸው ዋናው ክፍላችን ነው። እስቲ የህይወታችንን ክፍል እንደ ዙፋን አድርገን እንውሰድ። በውስጣችን ባለችው ትንሿ ግዛታች ውስጥ ፈቃዳችን ዙፋኑ አናት ላይተሰይሟል። ውስጣችን አንድ መረጃ ከውጭ ሲያገኝና የእኛን ውሳኔ የሚጠይቅ ሃሳብ ከሆነ በዙፋኑ ላይ የተቀመጠው እኔነታችን ደስ ባለው መንገድ ይወስናል። ይኼ ነው እንግዲህ የተሰጠን የምርጫ ነጻነት። ውስጣችን ያለችው ዓለም የምትገዛው ፈቃዳችን ነው። ፈቃዳችን በሕይወታችን ዙፋን ላይ ተቀምጧልና። የእርሱ ምርጫ የመጨረሻ ነው።

በአንድ በሆነ አጋጣሚ ሕሊናችን ከውጭው ዓለም እግዚአብሔርን በተመለከተ መረጃን ያገኛል። እንግዲህ ስለእግዚአብሔር ያለን ዕውቀት አጀማመሩ ይህን ይመስላል ማለት ነው። ስለዚህ ሕሊናችን በሕይወታችን ዙፋን ላይ ለተቀመጠው እኔነት « ንጉሥ ሆይ ስለእግዚአብሔር ያገኘሁትን መረጃ ለእርስዎ ለውሳኔ እንዲረዳዎት እንዳቀርብልዎ ይፈቀድልኝ ይህ እግዚአብሔር የሚባለው ወደ እረሶ አለም ለመግባት ፈልጓል» በማለት ይገልጻል። በተጨማሪም ስላገኘው መረጃ ዘርዘር አድርጎ ሲያቀርብ እንዲህ በማለት ይቀጥላል። «ይህ እግዚአብሔር ምድርና ሰማይን የሚገዛ ቢሆንም ፣ የፈለገውን ማድረግና መፈጸም ቢችልም፣ እርስዎ ወድደውና በደስታ ግብዣ እስካላቀረቡለት ጊዜ ድረስ ወደርስዎ ግዛት አይገባም፡፡”

«እንደዚሁም ምናልባት እርስዎ ግብዣ አድርገውለት የሚመጣ ከሆነ በዙፋንዎ ላይ ሆነው በሚወስኑት ውሳኔ ላይ ሁሉ ተጽዕኖ የማድረግ ኃይል እንዳለው በተጨማሪ ነግሮኛል። ይህንን ስነግርዎት በጣም አዝናለሁ፣ ያገኘሁት መረጃ ይህንኑ ነው የሚያሳይ ነው። ከዚህም ሌላ ያለኝ መረጃ ይህ እግዚአብሔር በእርስዎ ልባዊ ግብዣ ወደዚህ ከመጣ የእርስዎ ግዛት የተሻለና ሰላም የሰፈነበት እንደሚሆንም አረጋግጦልኛል። ከዚህ በተረፈ እርሱ በፍቅር የተሞላና ፣ እርሱ የሚፈልገው ለእርስዎ መልካሙንና የተሻለውን ነገር መሆኑን አስገንዝቦኛል።

«የሚገርመው ነገር እርሱ ከእርስዎ የተለየ መሆኑን በሚገባ አስረድቶኛል፣ ስለአባባሌ ይቅርታ አድርጉልኝና እጅግ ፍጹምና ምሉዕ የሆነ ንጉሥ እንደሆነ ዓይነት ይመስለኛል። ስለዚህ እርስዎ ስለእግዚአብሔር ምን ያስባሉ? ወደዚህ ይገባ ዘንድ መልካምና ከልብ የሆነ ፍቃድዎን መስጠት ይችላሉ? »

እንደዚህ የሚመስል አቀራረብ በሕይወታችን ውስጥ አልተለማመድንም? እግዚአብሔር እንድንወስንና በሙሉ ፈቃድ እንድናደርገው ይፈልጋል። ያ እንግዲህ እኛን በማክበርና መብታችንንም በመጠበቅ የፈጸመውና ትህትናውን ይበልጥ የሚያንጸባርቀው ባህርዩ ነው። እርሱ የመንግሥት ግልበጣ አያደርግም። የውስጣችንን ዙፋን ከፍቃዳችን ውጭ አይገለብጥም። ከዚያ ይልቅ የልባችንን በር እያንኳኳ ለመግባት ፈቃዳችንን ይጠይቃል። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ « እነሆ በደጅ ቆሜ አንኳኳለሁ፣ ማንም ድምጼን ቢሰማ ደጁንም ቢከፍትልኝ፣ ወደርሱ እገባለሁ፤ ከእርሱም ጋር ዕራት እበላለሁ፤ እርሱም ከእኔ ጋር ይበላል።» ራእይ 3፥2ዐ በማለት ትህትና የተሞላውን ጥያቄ ለእያንዳንዱ ልብ ያቀርባል።


ይህንን መጣጥፍ ለሌሎች ይላኩ
ከእግዚአብሔር ጋር ግንኙነትን እንዴት እንደምትጀምር

Thursday, December 22, 2011

ጌታን አምነዋለው - አዲሱ ወርቁ

የኔ ናርዶስ - ዘርፌ ከበደ

ሰናይሃ ነአይሲ ሰናይሃ

እምነት ምንድነው? ክፍል ሁለት

እምነት ምንድነው? ክፍል አንድ

The Passion of Christ

Sooner very soon

In your presence i seek your face

Purpose of Prayer - Part 6

Purpose of Prayer - Part 5

Purpose of Prayer - Part 4

Purpose of Prayer - Part 3

Purpose of Prayer - part 2

Purpose of Prayer - Part 1